banner

እየተለቀሙ ነው!

ባለፉት ቀናት የተከበረውን የጥምቀት በዓል አስመልክተው የእምነቱ ተከታዮችን የሚያቆጣ ድርጊት ታቦት ላይ የቀለዱ ግለሰቦች በህግ ቁጥጥር ስር መዋል ጀምረዋል። የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የነበሩት በህግ ቁጥጥር ስር ውለዋል ሌሎቹም እየተፈለጉ ነው። በኃይማኖት የሚቀልዱ ግለሰቦችን መታገስ ተገቢ አይደለም።


10 comments

Beza Tesfay January 21, 2025 - 11:03 am

አዎ ሰይጣን በጥምቀቱ በጣም ተቆጥቷል እነዚህንም ሰራዊቶቹን አስነስቶ በአደባባይ የክርስቶስን ጥምቀት ነቅፏል

Reply
Sewasew Sewasew January 21, 2025 - 11:03 am

ወላጅ አሰዳቢ ናቸው እና ይቀጡ ምንም እንኳ አምላክ ይሄን ባይልም

Reply
Dejene Sisay January 21, 2025 - 11:04 am

አሳዳጊ የበደላቸው ባለጌ ናቸው እኒህ እንኳን ዩኒቨርስቲ ለከብት እረኝነትም አይመጥኑም መንግስት ያደረገው ነገር ጥሩ ነው እስከመጨረሻው ያለውን ነገር ማወቅ እንፈልጋለን

Reply
ምስክር ሁን January 21, 2025 - 11:05 am

ሚካኤል ዝም ለምን አለ ግን 🤔

Reply
Peter Wola January 21, 2025 - 11:07 am

Timber no value

Reply
Γιάρεντ Ήτου January 21, 2025 - 11:07 am

የኦሮሚያ ክልል ፍሬዎች

Reply
Abdisha West Love January 21, 2025 - 11:08 am

የኦርቶዶክስ ስሆን ነው እንጂ ለላ ሀይማኖት ላይ ስቀልዱ መቼ ተናገራቸው
ለመሆኑ የእናንተ ብቻ ነው ተካሰሱ የሚል መሰለኝ

Reply
Eyasu Temere January 21, 2025 - 11:11 am

ጥሩ እርምጃ ነው አስተማሪ የሆነ እርምጃ ያስፈልጋል

Reply
Tegegn Chinkisso January 21, 2025 - 11:12 am

እንደዛ የቀለዱት በጴንጠ ላይ ብሆን ኖሮ ለጆቹ ምንም አላጠፉም ብላችሁ ትከራከሩላችሁ ነበረ።By the way በእናንተ ላይ ልደረግ የማትወዱትን በለሎች ላይም አታድርጉ።

Reply
Sanyii Shumbee January 21, 2025 - 11:13 am

This should be applied for all religious equally!

Reply

Leave a Comment