0
ሚኒሶታ ዩኒቨርሲቲ በCollege of Liberal Arts አፋን ኦሮሞ ቋንቋን ማስተማር ጀመረ። በዩኒቨርሲቲው የመጀመሪያው የአፋን ኦሮሞ መምህር በመሆን የቀድሞ የኦፌኮ ፓርቲ አመራር አቶ በቀለ ገርባ ተቀጥሯል። የመጀመሪያዎቹ ተማሪዎች በመሆን 25 ተማሪዎች የተመዘገቡ ሲሆን 5 ተማሪዎች በተጠባባቂነት ተይዟል።
10 comments
Nama guddaa keenya. Respect 💝
Namni ogummaa isaan yoo saba isaa iddoo deemetti tajaajilu baay’ee namatti tola
Jabaadhu.
ምርጥ የኣቋም ሰው ኣቶ በቀለ ገርባ ይመችህ።
Big respect and love Obbo Baqqee 👏
Mindinew mitlew
ደስ ይላል። እንኳን ደስ አለን
Bareeda nama. Baga polotikaa biyya kana dhiiste baate
ለሀገር የሚያበረክተው ጥቅም ምንድነው
በዚህ ቆንቋ የሳይንስ አድማስ ሰፍቶ ዓለምን “ዋው” የሚያስብል የመጠቀ የምርምር ጥናት ይቀርባል ብዬ ልጠብቅ አልኩና …….. ውይ፡ የጥንት ሰው የዋሻ ግድግዳ ላይ በጭራሮ እየሞነጫጨረ የፈጠረውን ፊደል በኮምፒውተርና በAI ዘመን መፍጠር ያልቻለ ቆንቋ ከዋሻ (ግፋ ቢል ከጎሳ) አርቆ እንደማይወስደን the latest version of Regenerative AI ነገረኝ፡ ኩም አረገኝ።
ግርጠት😂