banner

በትግራይ ክልል ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ፣ የፕሪቶሪያ ስምምነት አፈፃፀም፣ ህገ መንግስት፣ የትግራይ ሰራዊት ከፍተኛ አመራር ውሳኔ

በትግራይ ክልል ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ፣ የፕሪቶሪያ ስምምነት አፈፃፀም፣ ህገ መንግስት፣ የትግራይ ሰራዊት ከፍተኛ አመራር ውሳኔዎች እና ሌሎች የትግራይ መሰረታዊ ጉዳዮች ላይ ይመክራል ተብሎ የሚጠበቀው ጉባኤ ተጀመረ።
#FastMereja




10 comments

እዮብ መኮንን January 25, 2025 - 8:02 am

መቼ

Reply
Habuni Habuni January 25, 2025 - 8:03 am

እኛ የትግራይ ህዝብ ከ ኣብዪ ኣሕመድ ጎን ነን ✊🙌❤️

ድል ለመከላከል ሰራዊት ✊🙌❤️

Reply
ዳንኤል ገላን January 25, 2025 - 8:03 am

አቶ ጌታቸው ቆይ የትኛው ክልል ፕሬዝዳንት ናቸው?

Reply
Hamlet Getachew January 25, 2025 - 8:05 am

በቃ ስራቸው መቁረስ ሆኖ ይቅር።

Reply
Abi Asmare January 25, 2025 - 8:05 am

ድርጅቱ ከጊዜያዊ አስተዳደሩ የተሻየ የህዝብ ተቀባይነትን ያገኘ ይመስላል ለዚህም ማሳያ ከዚህ በፊት ከነበሩ መድረኮች በብዛትም በጥራትም የተሻለ የሰው ሀይል እየታየበት ነው!!

Reply
Nura Z Man January 25, 2025 - 8:05 am

ዓመቱን ሙሉ በህልና ፀሎት ።ያሳዝናል

Reply
Barsiisaa Raggaasaa Abdiisaa January 25, 2025 - 8:06 am

ድጋሚ የሌለኛው ጦርነት እወጃ ድግስ😂😂😂

Reply
Bekele Timotewos January 25, 2025 - 8:06 am

የትግራይና የነ ሩሀማ ታርክ ካናታችን አልወርድ አለሳ

Reply
Kifle Tesfaye January 25, 2025 - 8:07 am

ዳግም የጦርነት ድግስ ለማድረግ እየተዘጋጅ ያሉ ካንሰሮች። ስብሰባቸውን ዳቦ በመቁረስ ጀምረዋል። የአብዮታዊ ዲሞክራሲ ርእዮት ራሱን እንጅ ሌላውን መመልከት የማይችል ለእርሱ ጠላቶች ናቸው ያላቸውን በዙሪያው ያሉት እያሳደደ የሚያጠፋ፣ ከሽንፈቱ፣ ከውድቀቱ የማይማር “Simple Organisms “ነው።

Reply
Biniyam Solomon January 25, 2025 - 8:09 am

እስከ አሁን አለተግባቡም ማለት ነው 😏😏😏

Reply

Leave a Comment