banner

ሰሞኑን በአዲስ አበባ ጎዳና የታየችው በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነችው ቴስላ ሳይበር ትራክ መኪናን ያስመጣው የፋሪስ ቴክኖሎጂ መ

ሰሞኑን በአዲስ አበባ ጎዳና የታየችው በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነችው ቴስላ ሳይበር ትራክ መኪናን ያስመጣው የፋሪስ ቴክኖሎጂ መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ የሆነው ኤልያስ ይርዳው ሲሆን ፋሪስ ቴክኖሎጂ በአይሲቲ፣ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እና ኤሮስፔስ ላይ ተሰማርቶ እየሰራ የሚገኝ ኢትዮጵያዊ የቴክኖሎጂ ድርጅት ነው።
#FastMereja




10 comments

Anu Ďe Real Prince January 26, 2025 - 10:39 am

Esh ante post yrkew mn alk

Reply
Tamirat Baraso January 26, 2025 - 10:39 am

በረከቱን ይደርዊልን boss faslo❤❤❤.

Reply
Marta Medhanit January 26, 2025 - 10:43 am

ንፁህ የተፈጥሮ የጫካ ማር 🍯
የምትፈልጉ🤳 0951067407
የ 1ኪሎ ዋጋ 900 ብር ብቻ
አድራሻችን አ.አ ሰሚት ፍርድቤት አካባቢ እንገኛለን

Reply
Adem Hamid January 26, 2025 - 10:44 am

Bale gize new

Reply
Mesgana Dassa January 26, 2025 - 10:45 am

ስንት ከፈለ ለማስታወቂያው?

Reply
Mazrawi Nathan January 26, 2025 - 10:45 am

ወደ ደምበጫ ትሄዳለች ሰርግ አለኝ ልከራይ😂

Reply
Bekelcha Fituma January 26, 2025 - 10:45 am

እህት አለዎ ይሆን🙄

Reply
Mahder Setegn January 26, 2025 - 10:47 am

አይ መንሱር ቱሪናፋ🤣🤣🤣

Reply
Mêqüanïnt Gödô January 26, 2025 - 10:48 am

እግዚአብሔር ይባርክልህ!

Reply
Yitba Yitba January 26, 2025 - 10:48 am

ዋጋው ስንት ቢሆን ነው ቆይ መኪናው? ከ ገመቺስ ይበልጣል እንዴ?

Reply

Leave a Comment