0 #FastMereja I በዚህ ሀገር ከጊዜ ወደ ጊዜ የሚሰማው ሁሉ አሰቃቂ እየሆነ ነው። ዛሬ ለፋስት መረጃ የደረሰው መረጃ ደግሞ የበርካቶችን ልብ የሰበረ ወንጀል ነው። ሲምቦ ብርሃኑ ትባላለች የ8 አመት ታዳጊ ስትሆን ነዋሪነቷ በምዕራብ ሸዋ ሜታ ወልቂጤ ወረዳ ሲሆን የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ከተፈፀመባት በኋላ ህይወቷ ሲያልፍ አስክሬኗን ሰቅለው ሄዷል። ለታዳጊዋ ሲምቦ ብርሃኑ ፍትህ እየተጠየቀ ይገኛል።
10 comments
ከዚህ የባሰ ምን ልንሰማ ነው
😭😭😭😭😭
💔😭😭
ወንጀሉ በመከላከያ ሰራዊት እንደተፈፀመም ተናገር😎
ግን ለምን 😭😭
I can’t even read it 😭😭😭😭😭😭
ኧረ በስላሴ ስም
አምላክ እባክህ ልቦና ስጠን
ምን ያርጉ ፍርድ ሲሰጥ አላዩ።
አመመኝ 😭😭😭😭
No Rule of Law. That is why such tragedy happened every time