0
«በብልፅግና ባለፉት ስድስት አመታት አንድም ታራሚ ቶርች (torch) አልተፈፀመበትም።» የብልፅግና ፓርቲ ሊቀመንበር አብይ አህመድ
#FastMereja
10 comments
ተመስገን፣ የክርስቲያ ታደለ ቆለጥ ሰላም ነው
ታራሚዎቹ ያሉት’ኮ ፓርላማ ነው 😂😂😂🤗
እውነት ነው ግን ግን ግን 130.000.000 ህዝብ torch ተፈፅሞብናል እየተፈፀመብን ይገኛል።
ሲሰሩ አያፍሩም ሲያወሩ አያፍሩ
ጥጋብ ከባድ …
1.5 ሚሊዮን ትግራዋይን የገ ደለ ፓርቲ ስለ ቶርች ሲያወራ አስቡት
ካሳ አንበሳው፥ አልተሳሳትክም!
“ብልፅግና” ተብሎ የሚጠራ፣ ጠቅላላ ገባኤ የሚያደርግ፣ ማዕከላዊ [እና] ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ያለው የፖለቲካ ድርጅት አለ ተብሎ ሲነገር ሳቄ ይመጣል፣ እኔ እስከሚገባኝ ድረስ ኢትዮጵያን እየገዛት ያለው “ካሊጉላ” የሚባል አንድ ጠንቋይ ነው፣ “ብልፅግና” ጠንቋዩን ከበው “በርስዎ መጀን” የሚሉ ሰዎች የጋራ መጠሪያ ስም ብቻ ነው።
ከማረሚያ ውጭ የምንኖር ምዕመናን ይሄን ከቶርች የማይተናነስ ህይወት እያሳለፍን ከምንቸገር ለምን የማረሚያ ቁጥር ተጨምሮልን ወደዛ ጎራ አንልም🤔
በኑሮ ውድነት ቶርች የሚደረገው ህዝብስ 😭
በአብይ ጉዳይ ሴጣን እራሱ ግራ ተጋብቷል 😁
እውነት ነው😂 ድሮ ነው አንጅ አንድ ታራሚ ቶርች የሚደረገው፣ አሁንማ መላው ህዝብ አይደል እንደ ቶርች እየተደረገ ያለው?🤗