banner

❝በሀገሪቱ እዚህም እዛም ግጭቶች አሉ የእነዚህ ግጭት ጠንሳሾች የትናንት አባቶች ናቸው፣ የዛሬው ትውልድ የሚፈልገው ሰላም ነው።

❝በሀገሪቱ እዚህም እዛም ግጭቶች አሉ የእነዚህ ግጭት ጠንሳሾች የትናንት አባቶች ናቸው፣ የዛሬው ትውልድ የሚፈልገው ሰላም ነው።❞
ዐብይ አህመድ የብልፅግና ፓርቲ ሊቀመንበር
#FastMereja

10 comments

Enuka Kulche January 31, 2025 - 5:47 pm

ይሄ ሰውዬ አሁንም ከ7 ዓመቱ ቅዠት አልነቃም መሰለኝ😏😏

Reply
Teddy Demeke January 31, 2025 - 5:47 pm

ከአብይ በላይ የኢትዮጵያ ጠላት የለም ምላሱ በማር የተለወሰ መርዝ ነው ይናደፋል

Reply
Kalkidan Dawit January 31, 2025 - 5:48 pm

ከአብይ አንፃር ሰይጣን የዋህ ነው😭😭😭

Reply
የሸገር አርበኛ January 31, 2025 - 5:50 pm

እናስትቤ

Reply
Mazrawi Nathan January 31, 2025 - 5:50 pm

ተመስገን ድል ለፋኖ የሚል ፅሁፍ ማየት ካቆምን 5 እና 6 ወር አልፏል
ከሸፈች እንዴ😂😂

Reply
Netsanet Burka January 31, 2025 - 5:52 pm

ያው ለአብዛኛው ወጣት አባት ስለሚሆን አንዱ አባት እሱ እራሱ ነው🤣

Reply
Natinael Samuel January 31, 2025 - 5:52 pm

ብሆንልህ ትጨርሰን ነበር እግዚሩ ጠብቆን እንጂ

Reply
የመከራዋ ምድር ምድር ማን ነች January 31, 2025 - 5:56 pm

ስለዚህ በምን ይቀጡ ?

Reply
Yodit Yo January 31, 2025 - 6:01 pm

ይሄ ሰውዬ ግን መንታ አለው እንዴ 🙄 የመርሳት ችግር ገጥሞኛል አስታውሱኝ ቢል በቀናነት እናስታውሰው ነበር እኮ ምን እንደተፈጠረ 😎

Reply
Alemu Derbew January 31, 2025 - 6:03 pm

የትናንት ሙታን አባቶች ኑ ተነሱ ከመቃብር።ለዛሬው የሰላምና የጸጥታ ችግር ተጠያቂ ናችሁ።ዳይ ወደ 😀ቃሊቲ።

Reply

Leave a Comment