banner

#Inbox ፋስቶች እንዴት ናችሁ ከታች የምታዩት ባጃጅ አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ተጥሎ የተገኘ ባጃጅ ስለሆነ ባለቤት የሆነ የ

#Inbox ፋስቶች እንዴት ናችሁ ከታች የምታዩት ባጃጅ አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ተጥሎ የተገኘ ባጃጅ ስለሆነ ባለቤት የሆነ የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ የያዘ ሰው መውሰድ ይችላል። ስልክ ቁጥር በውስጥ አስቀምጠናል

10 comments

ወንድ ልጅ ቆረጠ February 3, 2025 - 6:43 pm

ባለቤቱ ሙ ቶ ነው ሚሆን 💔

Reply
Abby Junior February 3, 2025 - 6:43 pm

ባጃጅ እንደ ወረቀት ወድቆ ይገኝ ጀመር 🤔

Reply
Gæñbo G. Mærïåm February 3, 2025 - 6:45 pm

ዉደው የኔ ነው

Reply
Natman Ab February 3, 2025 - 6:46 pm

ቆይ ስልክ ቁጥር ባጃጅ ውስጥ ነው እንደ ያስቀመጣችሁት😁

Reply
Oduu durii February 3, 2025 - 6:46 pm

OR 🙄😳😳?

Reply
Dawud Assen February 3, 2025 - 6:47 pm

ከኮንዶሚኒየም መርከቧ ወደ ባጃጅ 😀😀😀

Reply
Fu Fufi February 3, 2025 - 6:47 pm

ማሳደሻው ሌላ ይገዛል ውሰዱት😂

Reply
ኢልያስ ሀበሻ February 3, 2025 - 6:47 pm

ተጥሎ ነው ወድቆ??🤣🤣🤣

Reply
Ãmâñúël Dãgñë February 3, 2025 - 6:47 pm

አልተጣልም እዛው ያገኛቹበት ቦታ መልሱልኝ እኔ እወስደዋለው

Reply
Michael Birhanu February 3, 2025 - 6:48 pm

ረስቷት ሂዶ ነው🙄

Reply

Leave a Comment