0
«ሳማንታ ፓውርን ለማስጠንቀቅ የወጣነው አይነት መሬት አንቀጥቅጥ ሰልፍ አሁን በኤለን መስክ ላይ የምንወጣበት ትክክለኛ ወቅት ይመስለኛል፣ ከትራምፕ በላይ ልሁን እያለ ነው!»
ወ/ሪት ሄርመን ከቦሌ
10 comments
ነጩ ፖስታ ለነጩ ቤተመንግስት ይፋፋም 👍
እኔ ሀስል ላይ ነኝ👍
ጭራሽ አንኑር? እንጥፋ ነው?
Enateh tebada zem blek tegna
Nomore ብላች ብላችሁ በራብ ልትጨርሱን ነው፡፡ አሁን የባሰውን አታምጣ ነው ምባለው
Zare Demo Internationally 😁
አራራራ እኔ መኖር እፈልጋለሁ አሳክሱ እንዴዴ🙆💀💀
የቦሌዋ ቀበጥ አበዛችሳ ☹️
ያኔ እኮ በእንቅልፍ ልባችን ነበር😂😂😂
Fast Mereja❌❌❌❌
ልሳነ ሔርመን😁✔✔✔✔✅