0
«ብዙ ሰው ለምን አታገቢም ይሉኛል እኔ ማግባት ጠልቼ ሳይሆን አሁን በእኔ ትዳር ላይ የመወሰን ስልጣን ያላቸው IMF እና World Bank ስለሆኑ የእነሱን ውሳኔ እየጠበኩ ነው!»
ወ/ሪት ሄርመን ከቦሌ
10 comments
ኤሎን ማስኪን ረስተሻል
እና ዳቦዋን ለ IMF አበድራ ነው ወይዘሪት የተባለችው 😊🙂
Zarema Internationally Nw. Eski Sil AU Yeho Ngr Bey😁😁😁
ክክክክክክክክክክክክክ
ወይዘሪት ሸርሜ 💔
ወሪት ሄርመኝ ቀበጡ👍
እውነት ነው ሄርምዬ
ያዘው ቀበሌ ክክክ😂😂😂😂
ሁሌ ምትመችኝ ነገርስ😎
ሄርመን ባለፈው ወ/ሮ አልነበሩም እንዴ ከመቸው ሸመጠጡ🙌🙄