0
«ልጅ በእድሉ አያድግ፣ እናት እና አባት እያለ የሚለምን ብዙ ልጅ አለ፣ የስንት ሰው ፊት እየገረፋቸው በልጅነታቸው የሚለምኑ ልጆች ምን አይነት ልጅ ሆነው ነው የሚያድጉት! ልጅ በእድሉ እንደማያድግ እያየን ነው። ፋይናሻል ኒድ ሟሟላት ቤዚክ ሆኖ ሳለ ልጅ ለመውለድ ሰርተፊኬት ሊያስፈልግ ይገባል። እናት እና አባት ጭንቅላታቸው ጤናማ መሆኑ መረጋገጥ አለበት። መኪና ለመንዳት ፍቃድ እንደሚያስፈልገው ሁሉ ልጅ ለመውለድም እናት እና አባት ተገምግመው ፍቃድ ቢሰጣቸው አሪፍ ጄኔሬሽን እናፈራ ነበር። እኔ ፋይናንሻል ብቁ ካልሆንኩ አልወልድም።» ወጣት ሐወኒ በፍጥርት ፖድካስት ላይ የተናገረችው