0
ከአሜሪካ መንግሥት በCDC ወይም USAID አማካይነት በተገኘ የበጀት ድጋፍ የሚከናወን ማንኛውም ስራም ሆነ ክፍያ እንደ አውሮፓ አቆጣጠር ከJanuary 24 ቀን 2025 ጀምሮ እንዲቋረጥ ማሳሰቢያ ደርሶናል ሲል ጤና ሚኒስቴር ለሁሉም ክልሎች በበተነው ደብዳቤ ተመልክተናል። በCDC እና USAID የበጀት ድጋፍ በኮንትራት የተቀጠሩ ሠራተኞች ውል እንዲቋረጥ ተወስኗል።
10 comments
የአሜሪካን ኃያልነት በፊት በወሬ ነበረ ምንሰማው አሁን ግን በተግባር የምናይበት ጊዜ ላይ ደረሰናል።
No moreች የታላቹ😂😂🤗
የትራምፕን ውሳኔ አትእመኑ ዝም ብላችሁ ጠብቋቸው ።
ለኛ ሌላ ትኩሳት🥺
ሌላ ትኩሳት
እግዚዮ ማረነ ክርስቶስ ሊባል ነዋ
Rip my country😥
ውሳኔው የፕሬዝዳንቱ ነው።እግዚአብሔር ግን ልቀለብሰው ይችላል ።
እሴይ ያስብላል አንድአንዴ! የሌቦች ዋሻ መሆኑ!
God is good!