0 #FastMereja I ተወዳጁ ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ለአርቲስት መሀሙድ አህመድ የስሙ የመጀመሪያ ፊደል «M» ያለበትን በወርቅ የተጌጠ ከዘራ እንዳበረከተለት ለፋስት መረጃ የደረሰው መልዕክት ያሳያል።
10 comments
Long live for ALL of !!
የትዝታው ንጉስ👑እና 👑የሙዚቃው ንጉስ 👑በህይወት እያሉ ማመስገንን መልመድ ታላቅነት ነው👏👏👏
የስጦታ ትንሽ የለውም ይሁና ብለናል ።
ቴዲ እኮ አያወራም
ሚየስጠለዉ ፐርት ደሞ ስሙ መሀመድ መሆኑ ነዉ
He give the honor gift after he fail under pressure😉
King of king 👑ንጉሱ እዩኝ እዩኝ አይልም
አስመሰይ እስቲ ከወደድከው በስሙ ዝፈን ።
ጉረኛ ነህ በሉት
M ግን ወርቅ ትመስላለች