0 በውቢቷ ባህርዳር ከተማ በበጎ አድራጎት ስራዎች በማስታወቂያ ስራቸው በህብረተሰቡ የሚወደዱት መንትዮቹ ማስታወቂያ ባለቤቶች በስህተት በግል አካውታቸው የገባውን 200ሺህ ብር በታማኝነት ለባለቤቱ አስረክበዋል። በአጋጣሚ ዛሬ የተወለዱበት የልደት ቀናቸው ነው። መልካም ልደት 🎂
7 comments
ባይወለዱስ ምን ጥቅም 🙄
ኖርማል ነው አያስደንቅም
Maki Yemaryam Lej
እንደሚመልሱት ስላወቁ ነው …
አይ ኢትዮጵያ አንመሰጋገን ያለን ፍጥረቶች ያደረጉትኮ መልካም ተግባር ነዉ እያመሰገንን እኔ በበኩሌ 👏👏👏 🙏
የእናት ሆድ ዝንጉርጉር ነው የሚባለው እውነት ነው። ሌላኞቹ የተማረውን ስገድሉ ሌላኞቹ መልካም ነገር ያደርጋሉ!
ፌመስ ለማድረግ የሚደረግ ጥረት ብዙዎችን ዜና አይተናል።ስም ሳያይ አይደለም 200000 ይቅርና 200ብር እንዴት ማስተላለፍ ተቻለ?