0
#FastMereja I የበሱፍቃድ ሪል እስቴት ባለቤት የሆኑት አቶ በሱፍቃድ ተስፋዬ 200 ካሬ ላይ ያረፈ ቪላ ቤት የዋጋ ግምቱ 4 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ለመቄዶኒያ አበርክቷል።
#FastMereja I የበሱፍቃድ ሪል እስቴት ባለቤት የሆኑት አቶ በሱፍቃድ ተስፋዬ 200 ካሬ ላይ ያረፈ ቪላ ቤት የዋጋ ግምቱ 4 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ለመቄዶኒያ አበርክቷል።
10 comments
በወጣ ይተካ
200 ካሬ ላይ ያረፈ ቪላ ቤት በ 4 ሚሊየን ብር 🤔 ይገኛል
አልገባኝም? 200 ካሬ ቪላ ያለው በ4 ሚሊዮን እንቀለዳችሁ ነው?
ቦታው አዋሽ ፈንታሌ መሆነ አለበት
እግዚአብሔር ይስጥልን በወጣ ይተካ
fetari bewetawu yitekaleh
Minew andi balhabti hiwoten mikyirew Tefa
ድጋፍ ለሚያሰፈልጋቸው የሚሰጡት የተባረኩ ይሁኑ
❤
እግዚአብሔር ይስጥህ👏👏👏
እግዚአብሔር ይስጥልን !