banner

የማይቀርበት ምሽት ሼር ሼር ሼር ዝክረ አድዋ!!

ዝክረ አድዋ ኢትዮጵያዊነት የተሰኘ ልዩ የኪነ-ጥበብ ዝግጅት ፒያሣ በሚገኘዉ በአድዋ ሚዚየም አርብ የካቲት 21 ቀን 2017 ዓ.ም ይቀርባል፡፡አብርሃም ግዛው ኢንተርቴመንት ‹‹ኢትዮጵያዊነት ዝክረ አድዋ› › የተሰኘ የምሁራን ጥናታዊ ፅሁፍና ዲስኩር የግጥም ምሽትና የስታንዳፕ ኮሜዲ ትልቅ የኪነ-ጥበብ እና የማነቃቂያ ዝግጅቶች እንዲሁም ስለ ሰላምና አንድነት ዙሪያ ላይ ታዋቂ ፖለቲከኞች ንግግር ያቀርባሉ፡፡ በእለቱ ደራሲ ገጣሚ ፀሀፊ ተውኔትና ባለ ቅኔ አያልነህ ሙላቱ፣ አንባሣደር ዲና ሙፍቲ፣ዶ/ር ወዳጄነህ ማህረነ፣ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ፣ መምህር ዲያቆን ዳንኤል ሰይፈ ሚካኤል፣ ፣ ጋዜጠኛና ደራሲ ጥበቡ በለጠ አርቲስት ተስፋዬ ሲማ፣አርቲስት አዳነች ወ/ገብረኤል፣ የሥነ -ልቦና ባለሙያ ቤቴልሄም ተስፍዬ
በእለቱ ከጥንታዊ ኢትዮጵያ አርበኞች ማህበር ጀግኖች አርበኞች ሽለላን ፉከራ በሻሎም የባህል ባንድ ታጅበዉ ያቀርባሉ።

ተጋባዥ ሰርፕራይዝ እንግዶች በእለቱ በመገኘት መልክቶቻቸውን ያስተላልፋሉ፡፡ የዚህ የኢትዮጵያውያን የአፍሪካም ብሎም የጥቁር ህዝቦች የአሸናፊነት ምልክት በሆነው የአድዋ ድል ዋዜማ በሚካሄው ፕሮግራም ላይ ከፍተኛ የመንግስትየስራ ኃላፊዎች፣ታዋቂ ግለሰቦች ፣አርቲስቶች፣ጋዜጠኞች እና

ዝክረ አድዋ ኢትዮጵያዊነት የተሰኘ ልዩ የኪነ-ጥበብ ዝግጅት ፒያሣ በሚገኘዉ በአድዋ ሚዚየም አርብ የካቲት 21 ቀን 2017 ዓ.ም ይቀርባል፡፡አብርሃም ግዛው ኢንተርቴመንት ‹‹ኢትዮጵያዊነት ዝክረ አድዋ› › የተሰኘ የምሁራን ጥናታዊ ፅሁፍና ዲስኩር የግጥም ምሽትና የስታንዳፕ ኮሜዲ ትልቅ የኪነ-ጥበብ እና የማነቃቂያ ዝግጅቶች እንዲሁም ስለ ሰላምና አንድነት ዙሪያ ላይ ታዋቂ ፖለቲከኞች ንግግር ያቀርባሉ፡፡ ደራሲ ገጣሚ ፀሀፊ ተውኔትና ባለ ቅኔ አያልነህ ሙላት፣አንባሣደር ዲና ሙፍቲ መምህር ዲያቆን ሰይፈ ሚካኤል ፣ዶ/ር ወዳጄነህ ማህረነ ፣ኡስታዝ አቡበከር አህመድ፣ ጋዜጠኛና ደራሲ ጥበቡ በለጠ፣መጋቢ ቸርነት በላይነህ (ፖስተር ቼሬ) አርቲስት ተስፍዬ ሲማ፣አርቲስት አዳነች ወ/ገብረኤል፣ የሥነ-ልቦና ባለሙያዎ ወ/ሮ ቤቴልሔም ተስፍዬ፣ ሥራ ፈጣሪዉ ወጣት ዳንኤል ዮሐንስ በእለቱ ከጥንታዊ ኢትዮጵያ አርበኞች ማህበር ጀግኖች አርበኞች ሽለላን ፉከራ በሻሎም የባህል ባንድ ታጅበዉ ያቀርባሉ።

ተጋባዥ ሰርፕራይዝ እንግዶች በእለቱ በመገኘት መልክቶቻቸውን ያስተላልፋሉ፡፡ የዚህ የኢትዮጵያውያን የአፍሪካም ብሎም የጥቁር ህዝቦች የአሸናፊነት ምልክት በሆነው የአድዋ ድል ዋዜማ በሚካሄው ፕሮግራም ላይ ከፍተኛ የመንግስትየስራ ኃላፊዎች፣ታዋቂ ግለሰቦች ፣አርቲስቶች፣ጋዜጠኞች እና የስነ-ጽሁፍ አፍቃሪዎችና የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች በሚገኙበት አርብ የካቲት 21 ቀን 2017 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሠዓት ጀምሮ ፒያሣ በሚገኘዉ በአድዋ ድል መታሰቢያ ሚዚየም አዳራሽ ይካሄዳል። መግቢያ 300 ብር VIP 500 ብር ትኬቱን በቴሌ ብር፣በጃፍር ቤተ-መፅሐፍት፣ በ2,000 ሺህ ሐበሻ የባህል ምግብ አዳራሽ ያገኙታል።

3 comments

Wabi Eshete February 8, 2025 - 8:44 am

ከዲና ሙፍቲ ጂጂ ኪያ ትሻላለች።

Reply
Root Melese February 8, 2025 - 8:46 am

ኮከቡ ልጥፍ ነዋ 😂😂 እንዳይወድቅ

Reply
Yemane Berhanu February 8, 2025 - 8:46 am

አድዋ ፣ ለአብርሃም ግዛው ሲል ምነው ቀኑ ባልደረሰ😆

Reply

Leave a Comment