0 #FastMereja I በሀዲያ እና ስልጤ ሀገረ ስብከት በአንሌሞ ወረዳ ቤተክህነት የፎንቆ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የካቲት 02/2017 ዓ/ም ከቀኑ 07:00 ሰዓት ላይ ድንገተኛ የእሳት ቃጠሎ ደርሶበታል ። የደቡብና ምዕራብ አፍሪካ የሀዲያ እና ስልጤ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ሕርያቆስ በቦታው ተገኝተው ምዕመኑን አፅናንተውና ከራሳቸው እና ከሀገረ ስብከቱ ጭምር ድጋፍ አድርገው ተመልሰዋል ::
1 comment
Tabotu iyalem?