0 ዛሬ አመሻሽ ላይ በፒያሰ ተገኝተን ነበር የሚገርም ነገር ነው የገጠመን ህዝቡ እንዳለ ፒያሳ ነው እንዴ ያለው ያስብላል። እኛም ፏፏቴው ጋር ፎቶ ተነስተን ተመልሰናል📸😎
10 comments
#ፒያሳ ላይ ተዓምር ነዉ የሚታየዉ💪💪💪💪
ወይዘሮ ሄርመን ከቦሌ አላላችሁም እኮ 🙄
The hard working of Abiy Ahamed 🤣
እርሜን ከገጠር የመጣ የአጎቴ ልጅ ይዤ ብሄድ አነሳቹኛ ፎቶ 😭
ውሃ የጠማው ህዝብ ፏፏቴውን አይቶ ይመለሳላ 😎😎
“ፏፏቴው ጋር ፎቶ ተነስተን ተመልሰናል” ነቆራ ነው ብለን እንሳቅልህ ?
ለ ዲም ላይት ይህ ሁሉ ህዝብ
ይቺ ጎምበስ ቀና እካ ለማንሳት ነው አሉ አይዞህ ግልፅ ሁን እኛ የዝምብ ጠንጋራ እናውቃለን እሺ 😁ፒፒ sponsor 👌🏾🤸🏾
ወይ ፒያሳ እንደዚህ የጅሎች ፎቶ መነሻ ሆነች!
በራብ ሆዱ የሚዝናና ምርጥ ሀበሻ #😄😄