0 Everlasting Christ Revelation Church በአዲስ አበባ ያስገነባችውን ህንፃ ቤተክርስቲያን በመጋቢ ፃድቁ አብዶ ተመርቆ ተከፍቷል። #FastMereja
10 comments
ገና ያብዳሉ
ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🙏
በቀጣይ ጊዜያት “ኢየሱስ ብቻ ይሰበካል”
በምድሪቱ ኢየሱስ ብቻ ይደምቃል።
እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው ገና ወንጌላችን ድል ያደረጋል 🙏🙏🙏
hallelujah!
ኢየሱስ በሥራ ላይ ነው ::
ክብር ለኢየሱስ ይሁን
ስዋለዱ ብዙ መንታ
ዕሩጫቸውን ማን ይደርሳል 🙏
ኢየሱስ ብቻውን ያድናል
ስሙ በአገር ውስጥ ቋንቋ የለውም እንዴ?