banner

አዲስ ነገር I ለልደት በአየር መንገድ አውሮፕላን የተነሳችው ፎቶ መነጋገሪያ ሆኗል

4 comments

Rb Rebì February 11, 2025 - 5:26 am

Enda sigh fast🤣🤣🤣

Reply
እዮብ መኮንን February 11, 2025 - 5:26 am

እኛኮ ብዙ የሚያሳስበን ነገር አለ ተውን እርቦናል

Reply
Addunya Sintayew February 11, 2025 - 5:28 am

እኔ አየር መንገዱ በግቢዬ ውስጥ ይህ ሁሉ ሲደረግ አላውቅም የሚል መግለጫ ማውጣቱ ነው የሚያስገርመው።
ይሄ ሁሉ ሲከናወን ራሱ አየር መንገድ አላውቅም ማለቱ አሳፋሪ ነው።
የግለሰብ ቤት በሴኩሪቲ ካሜራና በሰለጠኑ ጥበቃዎች በሚጠበቅበት ዘመን አየር መንገድን ያክል ነገር ይሄ ሁሉ ክስተት ተፈፅሞ አየር መንገዱ “ከእኔ ፍቃድ ውጪ የተፈፀመ ነው” የሚል ምላሽ መሰማቱ ግራ ያጋባል።
ሀገር የሚለካው በተቋም ነው፣ተቋም ደግሞ ባለው ደህንነት፣ ብቁ የሰው ሀይል እና በአጠቃላይ መዋቅራዊ አሰራር ይለካል።
አየር መንገዱ ዛሬ የሰጠው ምላሽ ከአዎንታዊ ፋይዳው ይልቅ በአየር መንገዱ ላይ አሉታዊ ትችቶች እንዲከፈቱ ያደርጋል። መግለጫው በራሱ በተቋሙ ላይ የደህንነት ጥያቄን አስነስቷል።
አለምዓቀፋዊ የሆነ ተቋም ስንመራ ክፍተቶች እንኳን ቢኖሩ ለ public ምን አይነት መረጃ መስጠት እንዳለብን፣ሊያመጣ የሚችለው potential risk መገምገም ይኖርብናል።
ሌላው ይቅር ይህ ሁሉ አበባ ወደ ኤርፖርት እንዴት ገባ?
በእንግሊዝኛ የተጻፈውን መግለጫ የሚያነቡ የውጭ ሀገር የአየር መንገዱ ደንበኞች ምን ይሰማቸው ይሆን?
አንደኛው ተጠያቂ NISS aviation security ነው።
ሌላው ይህ ሁሉ አበባ በአውሮፕላኑ ላይ ሲለጠፍ እና ድራማ ሲሰራ አየርመንገዱ የራሱ ሰኪዩሪቲ ክፍል ስላለው ተጠያቂ ነው።

Reply
Log out ሎግ አውት February 11, 2025 - 5:29 am

ግረባ ላይ ነህ እንዴ 😂🤣

Reply

Leave a Comment