banner

ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ የገቢ ማሰባሰቢ እየተካሄደ በሚገኘው መርሀ ግብር ላይ 200,000,000 (ሁ

ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ የገቢ ማሰባሰቢ እየተካሄደ በሚገኘው መርሀ ግብር ላይ 200,000,000 (ሁለት መቶ ሚሊዮን) ብር መሰብሰብ ተችሏል።

አራተኛ ቀኑን በያዘው በዚህ የበጎ ዓላማ፣
በጎፈንድ ሚ $341, 538
በካሻኘ እና ዜል ደግሞ $528, 000 ገቢ ሆኗል።

Leave a Comment