banner

«አድራሻውን ፈልጉልኝ የተቀጣውን 5ሺ ብር እኔ እሰጠዋለሁ»

ቅድም ያካፈልናችሁ ዜና የተመለከተ ስሜ እንዳይጠቀስ ያለ አንድ ሰው አምስት ሺህ ብር ብዙ ለፍቶ የሚያገኘው ብር ነው የተቀጣው ደግሞ በግንዛቤ እጥረት ስለሚሆን የተቀጣውን አምስት ሺህ ብር እኔ ሰጠዋለሁ አድራሻውን ፈልጉልኝ ብለዋል።

ይህን ወጣት የምታውቁ አድራሻውን አፈላልጉልን።

10 comments

Tewodros Tesfye Lidu February 13, 2025 - 10:23 am

ልበ ቀና!

Reply
Davido Yoni February 13, 2025 - 10:23 am

ይሄማ የሻዕቢያን ተልኮ አለቀት !

Reply
Abush Samuel Dawana February 13, 2025 - 10:24 am

አለው እኔ ነኝ

Reply
ተስፍሾ የሚካኤል ልጅ February 13, 2025 - 10:24 am

ለልጁ የምስጋና የምሥክር ወረቀት እየሰጠው መስሎኝ ነበር

Reply
Zerye Viva February 13, 2025 - 10:25 am

እዚ ነኝ አልታየዉም እንዴ😐

Reply
Omaar Ahmed February 13, 2025 - 10:25 am

እኔ አካውንቱን አቀዋለው 1000446430827 በዚ አስገቡለት

Reply
Awot-k Merhawit February 13, 2025 - 10:25 am

ወገን አገናኙት
መረዳት ያስፈልገዋል። እኛ ባላየነው ስንት ሰዓት እኮ ለምናቸው ነበር። ከገቢው አንፃር እና ልንከፍልለት ይገባል

Reply
Yo Yo Tsegaye February 13, 2025 - 10:25 am

ልጁ ግን 400 ካሬ የቤት ካርታ ዲጂታሉን የሚቀበል ነው የሚመስለው።

Reply
Tofik Bedru Ye Manchea February 13, 2025 - 10:26 am

😂😂😂😂መጀመሪያም ገብቶናል ብሩ ይመለስልሃል ተብሎ ነው ፎቶ የተነሳው

Reply
Bizunsh Mulisa February 13, 2025 - 10:26 am

ልጁ አያ የሚነዳ አይመስልም ለኔ አስገባልኝ 1000……

Reply

Leave a Comment