banner

ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ( ህ.ወ.ሓ.ት) በምንም ዓይነት የፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ አንዳይሣተፍ ታገደ፡፡

ህወሓት ን ለሦስት ወራት በምንም ዓይነት የፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ አንዳይሣተፍ ያገደው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ነው፡፡

10 comments

Gebre Kahsay February 13, 2025 - 1:33 pm

ዝምታ ነው መልሴ

Reply
Amare Eyasie February 13, 2025 - 1:35 pm

አሳስቦን ነበር እንኳንም ቶሎ ነገራችሁን👐

Reply
Wubetu century metal works February 13, 2025 - 1:35 pm

ህወሃት ተገደለ

Reply
Fishman Kabeera February 13, 2025 - 1:38 pm

ፓርቲውም ለኮርደር ልማት ማገድ ጀመራችሁ እንዴ 🤣

Reply
Sol Sol February 13, 2025 - 1:38 pm

ተውት እንደ ሱማሌው ፕሬዚዳንት ደብረጢዎንን መድፍ ተኩሶ ይቀበለዋል ይሔ አመለኛ

Reply
እዮብ መኮንን February 13, 2025 - 1:38 pm

ጉዞ ወደ ጦርነት

Reply
Data Yideg February 13, 2025 - 1:39 pm

በቅርቡ ተሽሯል ስባል እንሰማለን።

Reply
Kafale Mache February 13, 2025 - 1:39 pm

ምርጫ ደረሰ እንደ?😁

Reply
Mesay Gashahun February 13, 2025 - 1:42 pm

3ቀን አፍሪካ ህብረት ስብሰባ እስክያልቅ እርስበርስ መግለጫ እንዳያወጡ ነዋ በጣም ጥሩ በጣም ጥሩ

Reply
Natinael Samuel February 13, 2025 - 1:42 pm

ምንም መጥፎም ጥሩም Comment አንሰጥም አራዳ አንደ ነው የምሸወደዉ😂😂

Reply

Leave a Comment