0
ራይላ ኦዲንጋ በቅፅል ስማቸው ባባ (አባዬ) በተደጋጋሚ በሚወዳደሩበት ምርጫ ሽንፈትን እየቀመሱ ነው። ዛሬም በአፍሪካ ህብረት የህብረቱ ሊቀመንበር ለመሆን ቢወዳደሩም በጅቡቲው የውጪ ጉዳይ ሚንስትር መሐመድ አሊ የሱፍ ተሸንፏል።
#FastMereja
5 comments
እሜዬስ አትወዳደርም 😏
አመፁን የት ያደርጉት አስበው ይሁን
አለመወዳደር ነዋ!
He is more democratic than the one elected I wish he had won
I disagree! ብዙ ግዜ ሞክረው አልተሳካላቸውም እንጂ አልተሸነፉም