0 #FastMereja I በአዲስ አበባ በየቀኑ በአማካይ 7,183 አሽከርካሪዎች በትራፊክ ደንብ መተላለፍ በትራፊክ ፖሊስ ብቻ ይቀጣሉ። ይህ በሌሎች የትራፊክ ደንብ ታላፊዎችን የሚቀጡትን አይጨምርም። ባለፉት በስድስት ወራት ውስጥ በተለያዩ የደምብ መተላለፍ ጥፋቶች ከአንድ ሚሊየን ሁለት መቶ ዘጠና ሦስት ሺህ በላይ አሽከርካሪዎች በትራፊክ ፖሊስ አባላት ብቻ ተቀጥተዋል፡፡ ይህም በየቀኑ 7183 አሽካርካሪዎች መቀጣታቸውን ያሳያል ሲል ሸገር ሬዲዮ ነው የዘገበው።
4 comments
ሰርቶ ለሌባ አይከብድም
ከጀርመን አደባባይ እስከ ጋርመንት ነው ብቻ ነው 7ሺ መቼም 😏
ትንሺነዉ
ስለዚህ መፍትሔዉ ?