0 #FastMereja I የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አዲስ ዘርጋሁት ባለው የኢ-ፓስፖርት ሲስተም በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስና በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የሚስጥራዊ ህትመትና ቴክኖሎጂ ልምድ አለው ከተባለው የጃፓኑ ቶፓን ሴኩሪቲ ኢትዮጵያ አ.ማ አማካይነት ዘመኑ በደረሰበት የሚስጥራዊ ህትመት የታተመ አዲስ ፖስፖርት ዛሬ የካቲ 14 ቀን 2017 ዓ.ም በሳይንስ ሙዚየም ይፋ አደረገ። Via: ሪፖርተር በቴሌግራም https://t.me/fastmereja
8 comments
መልካም
አሆን አድሳለው ወቅቱ የዋጀ ስለሆነ
በሃገር ውስጥ የምታተም ከሆነ ዋጋው ቅናሽ ብታደርጉ ከ5000 ብር ወደ 2000 ብር ዝቅ ብል የተሻለ ነው ።
Betse Bo ገና ሌላም ይመጣል
ዋይፋ + ጊዜ ያላቹ ገንዘብ መስራት ምትፈልጉ ብቻ በቴሌግራም @joshneet አውሩኝ አፍጥኑት
መንግሥት የዘረፋና የጦርነት ዘመቻ ከፍቶብናል ይሄ ደነዝ ህዝብ
እንደ ኮርደር ልማት አምፖል በአምፖል አረጋችሁት
የብልጭልጭ መንፈስ የተወጋ ይሁን አሜን