banner

ሙስሊም እና ክርስቲያን በጋራ ቤተክርስቲያን አስመርቋል ።

#FastMereja I በባሌ ዞን ጎሮ ወረዳ መልዩ ከተማ የሚገኘውን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያንን ሙስሊም ክርስቲያን በአንድነት ሆኖ አስመርቋል።





9 comments

Dawit Solomon February 23, 2025 - 4:34 pm

Selamachen endizi ybzalen

Reply
Efrata Nahomi February 23, 2025 - 4:34 pm

Only in ethiopian thanks God

Reply
Mahir Ali February 23, 2025 - 4:36 pm

hattuu salattuu 🤣🤣

Reply
Israel Gashawbeza February 23, 2025 - 4:37 pm

❤🙏

Reply
Kasahun Amare February 23, 2025 - 4:38 pm

በጣም ደስ ይላል በመከባበር ሁሉም የየግሉን መከተል እንደሚቻል ያሳዩን የሌላውን በማክበር ሀገራችን ሁሉ በመተሳሰብ አንድነቷን ያምጣልን

Reply
Gęędø Yekebe February 23, 2025 - 4:39 pm

እንደ ሀገር ነዉ እየተወዛገብነዉ🥺

Reply
Oumer Mechal Hassen February 23, 2025 - 4:40 pm

የsocial media ሰውና በአካል የሚኖረው ሰው ይለያያል ሁላችንም ስለ ፍቅር እናውራ መጠላላት ራስን ብቻ ነው የሚጎዳው ፡ ማንንም ካልጠላን ውስጣችን ሰላም ያገኛል፡፡ ሁላችንንም ሰላም ያርገን

Reply
ሪድ ዋን February 23, 2025 - 4:41 pm

መሀይምነት በእግሯ ቆማ ስትሄድ

Reply
Ep Bin February 23, 2025 - 4:41 pm

ደስ ይላል እንኳን ለረመዳን እና ለአብይ ፆም አደረሳቹ ኢየሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ ..ዘበነ መሀመድ ጩፋ ነኝ ከቤቴ

Reply

Leave a Comment