banner

ለአንድ የስራ መደብ 3ሺህ ሰው ተመዘገበ

#FastMereja I አርቲስት ቬሮኒካ አዳነ የግል ፎቶግራፈር እፈልጋለሁ ብላ ባወጣችው ማስታወቂያ ከ3000 በላይ ስራ ፈላጊ እንደተመዘገበ አስታወቀች።
ከአጋሮቼ ጋር በመሆን የመለየት ስራው ተሰርቶ ተፈትኖ በትላንትናው እለት የካቲት 18/2017 ዓም አሸናፊው ተመርጦ ወደ ስራ ገብተናል ብላለች።

በፊት የግል ቦዲ ጋርድ የተለመደ ሲሆን ከለውጡ በኋላ የግል ፎቶ ግራፈር እየተለመደ መጥቷል።

Leave a Comment