banner

አንጋፋው ድምፃዊ ማህሙድ አህመድ በልዩ ስጦታ በወዳጅ ዘመዶቹ ተሸለመ

#FastMereja I የትዝታው ንጉስ ድምፃዊ ማህሙድ አህመድ ለሀገራችን የሙዚቃ ዘርፍ ላደረገው አስተዋፅዖ ያላቸውን አድናቆት ለመግለጽ በመኖሪያ ቤቱ በመገኘት ከወዳጅ እና ቤተሰቦቹ ከልብ የመነጨ አድናቆትን አግኝቷል።

በፕሮግራሙ ላይ ለታዋቂው ድምፃዊ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ለበርካታ አመታት ላበረከቱት ትሩፋት ያላቸውን ጥልቅ አክብሮት እና ምስጋና የሚገልጽ የወርቅ ሃብል ተበርክቶለታል።

ድምፃዊዉ ዘመን እና ጊዜ የማይሽራቸውን ስራዎችን በመስራትየሚታወቀው ማህሙድ አህመድ የሀገሪቱን የባህልና የሙዚቃ ገጽታ ለዓለም በማስተዋወቅ በኩል ትልቅ ሚና ተጫውቷል።

#ኪነ_ጥበብ




4 comments

ጉግሣ ቀዌ March 4, 2025 - 4:24 pm

ይኸ ሰውዬ አልሞት አላቸው እንዴ እማይተውት የማይኖርበት😥

Reply
Aster Ye Jesus March 4, 2025 - 4:25 pm

ምነው መሞ ቻህን ቀን እናቀዋለን አሉሳ 😂😂

Reply
Sintayehu Tesfaye March 4, 2025 - 4:26 pm

የትዝታዉ ንጉስ ዪገባሀል

Reply
Mopi Lo March 4, 2025 - 4:29 pm

ሀይሉ ፈረጃ😍
ጋሼ 🙏

Reply

Leave a Comment