banner

በበጎ አድራጎት ስራዎቹ የምናውቀው ማስተር አብነት ከበደ የመንታ ልጆች አባት ሆነ «በኢትዮጵያ ህዝብ ፀሎት፣ እግዚዓብሔር በመን

በበጎ አድራጎት ስራዎቹ የምናውቀው ማስተር አብነት ከበደ የመንታ ልጆች አባት ሆነ «በኢትዮጵያ ህዝብ ፀሎት፣ እግዚዓብሔር በመንታ ልጆች ባርኮኛል፣ እንደዚህ አይነት በረከት እናንተ ቤትም ይግባ» ሲል ደስታውን ገልጿል።
#FastMereja #ሾውቢዝ

ለሾውቢዝ መረጃ ፎሎ ያድርጉ
📌 𝐅𝐚𝐬𝐭𝐌𝐞𝐫𝐞𝐣𝐚 𝐒𝐡𝐨𝐰𝐛𝐢𝐳

10 comments

ቡራ ማኛ የፍቅር በረኛ March 25, 2025 - 8:51 am

ዘርህን እንደ አሸዋ ያብዛል ወንድሜ

Reply
ጎንደር ፕሬስ - Gondar Press March 25, 2025 - 8:52 am

ተረት ተረት… የ#EBS ድራማ

ይህ ጉዳይ ብዙ ጥያቄ ሊያስነሳ ይችላል::

1. የጫካው ቀረፃ ለምን አስፈለገ?
2. ቀድሞ ዶኩመንተሪ ፊልም ተሰርቶበት ነበር ወይ? ወይንስ ለዚሁ ፐርፐዝ የተሰራ ነው?
3. ወደ ዩኒቨርሲቲው ተመልሳ ከነበር ያኔ ለምን ዝም አለች::
4. የያዘችው ህፃን ገና ሁለት ዓመት ያልሞላው ነው:: ጉዳዩ ተደረገ ከተባለ 6 ዓመታት አላለፈውም ወይ?
ልጁ በማህፀኗ ውስጥ ስንት ዓመት ቆይቶ ነው የተወለደው?
5. ልጅቷን መርዳት ከተፈለገ ይህ ሰበብ ለምን ተፈለገ?
6. ዩኒቨርሲቲው አምጥቶ ፊንፊኔ ጥሏት ከሆነና ጉዳዩ እውነት ከሆነ መናገር አይችልም ወይ?
7. ያፈኗት ብረት የለበሱ ናቸው ብላለች:: ወይ መታደላቸው:: ይሄ ደግሞ ልዩ ነው::
8. ያ እገታ ለመፈፀሙ በወቅቱ ምንም ማስረጃ አልተገኘለትም:: ዛሬ ከየት መጣ? ልጅ ታገተባቸው የተባሉት ወላጆች የተጠየቁበትን ቃለመጠይቅ አይተን አልነበረም እንዴ? የታገተብን ልጅ የለም የሚል አይተን አልነበር?
9. ዶኩመንተሪ ሰርቶ ማቅረቡ ለምን አስፈለገ?
10. ከውጭም ከውስጥም የሚታኮሱት እነሱው ናቸው አለች:: እንዴት አወቀች? እነማንስ ናቸው?
11. የታገቱት ሴቶች በአውቶቡስ ተሳፍረው ሲሄዱ ነው አልተባለም እንዴ? ይሄ የትኛው ነው?

Reply
Esayas Esmael Engida March 25, 2025 - 8:53 am

በጣም ይገርማል በርከት እንዲህ ካደረገ እርግማን በተቃራኒው እንዴት እንደምያደረግ ማሰብ ይቀላል።አብነት አሁንም ተባረክልን።

Reply
ቤቲሾ ነኝ የተርዬ ብቻ March 25, 2025 - 8:53 am

ደስ ሲል መልካም ስትሆን መልካም ነገሮች ሁሉ ያንተ ይሆናሉ ከዚህም በላይ ተባረክ አንተ መልካም ሰው❤🌹

Reply
Daniel Adugna Debele March 25, 2025 - 8:53 am

Daniel Adugna:
Psalms 74 አማ – መዝሙር
8: አንድ ሆነው በልባቸው በየሕዝባቸው፦
“ኑ፥ የእግዚአብሔርን በዓሎች ከምድር እንሻር፡” አሉ።
9: ምልክታችንን አናይም ከእንግዲህ ወዲህም ነቢይ የለም፤
እስከ መቼ እንዲኖር የሚያውቅ በኛ ዘንድ የለም።
10: አቤቱ፥ ጠላት እስከ መቼ ይሳደባል?
ስምህን ጠላት ሁልጊዜ ያቃልላልን?
11: ቀኝህንም በብብትህ መካከል፥
እጅህንም ፈጽመህ ለምን ትመልሳለህ?

Psalms 74 አማ – መዝሙር
12: እግዚአብሔር ግን ከዓለም አስቀድሞ ንጉሥ ነው፥
በምድርም መካከል መድኃኒትን አደረገ። እግዚሃብሄር አይዘበትበትም

Reply
Michael Ebsa March 25, 2025 - 8:54 am

እንኳን ደስ አለ bro

Reply
Ramden Abdie March 25, 2025 - 8:54 am

Masha Allha unkan das alek wondema

Reply
Jemale Hasen March 25, 2025 - 8:54 am

እንኳን ደስ አለህ

Reply
Simegn Daniel March 25, 2025 - 8:55 am

አሜን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥ

Reply
Markos Yohannes March 25, 2025 - 8:55 am

እንኳን ደስ አለህ! የብዙ እናቶች ምርቃት ነውና፣ መልካምነትህን ቀጥል።እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን። በጥበብና በዕውቀት ያሳድግልህ!! እልልልእልልእልልልእልልል

Reply

Leave a Comment