0 መንግስት በአዲሱ መመሪያ መሰረት በዩቲዪብ፣ ቲክቶክ፣ ፊልም፣ ሙዚቃ፣ የሜትር ታክሲ የሚሰጡ፣ ፖድካስት እንዲሁም በድረ ገፅ የሚለቀቁ መፅሐፍቶችን በአጠቃላይ በዲጂታል መንገድ ገቢ የሚያገኙት ታክሲ ሊከፍሉ እንደሆነ ፋስት መረጃ ከዋዜማ ሬዲዮ ዘገባ ሰምታለች። #FastMereja
10 comments
መንግስት ወደፊት የኮቴ ያስከፍለናል🙄
ችርስ ከ ሁለቱም ለሌለንበት🥂
ለማ’ኝ መንግስት😂
ሜትር ታክሲ ሁሌ እንደከፈለ አድል
አልወርድም ከሚዲያ ነው ያልኩት
መንግሥትን በጠና ቸግሮታል ማለት ነው 🙆
እኔና መንግስት ቸግሮናል እርዱን 🙄
ምን ማድረግ ይቻላል ማልቀስም😭 ወቸው ጉድ
መንግስት ፎጣ አንጥፎ መለመን ወይ ታክሲ ተከራይቶ መለመን ነው የቀረው
∆