banner

ዛሬ ድምፃዊ አንዱዓለም ፍርድ ቤት ቀረበ

#FastMereja I ዛሬ ፍርድ ቤት የቀረበው ድምፃዊ አንዱዓለም ፖሊስ አንዳንድ ምርመራ ውጤቶች ስላልደረሱልኝ ተጨማሪ ቀናት ይሰጠኝ ባለው መሰረት ተጨማሪ 12 ቀን ተፈቅዶለታል።

የድምፃዊ አንዱዓለም ጠበቃ በበኩሉ የዋስ መብት ይፈቀድለት ብሎ ቢጠይቅም ፖሊስ ማስረጃዎችን ያጠፋብኛል መፈቀድ የለበትም በማለቱ ሳይፈቀድ ቀርቷል።

መጋቢት 29/2017 ዓም ቀጠሮ ተሰርቷል።
#ሾውቢዝ

4 comments

Ermi Keyo March 26, 2025 - 8:29 am

እግዚአብሔር የዚችን ልጅ እውነተኛ ፍርድ ያሳየን

Reply
Teshome Woldesenbet March 26, 2025 - 8:30 am

የዋስ መብት ምን ያደርግለታል?

Reply
Hiwot Ye Shemishiya Lij March 26, 2025 - 8:31 am

ወይኔ ግን ገ*ት ነው 😭😭😭😭😭😭

Reply
ፕሮፌሰር ውዝ ግብ March 26, 2025 - 8:31 am

ቢሊሌ ብሎ ሲዘፍ ለሴት ልጅ የሚራራ መስሎኝ ነበር😭😭😭😭

Reply

Leave a Comment