0
#FastMereja I ተከሳሽ ኑረዲን አብዱማሊክ በ30/03/2017 ዓም ረፋድ 5:00 ሰዓት በምስራቅ ሐረርጌ ደደር ከተማ የ10 አመት ታዳጊን «ለምን የእኔ ሳር ላይ ትፀዳዳለህ» በማለት ህፃኑን ሰገራውን በግድ እንዲያሸት እንዲሁም በባዶ እጁ አንስቶ እንዲጥል በማድረጉ ፖሊስ እና አቃቢ ህግ በአብዱልማሊክ ላይ መረጃ ካሰባሰቡ በኋላ ክስ መስርተው ተከሳሽ የደደር ወረዳ ፍርድ ቤት በ25/07/2017 ዓም በዋለው ችሎት በተከሳሽ ላይ የሁለት ወር እስራት እና 3ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ ወስናል።
#ችሎት
****
ትክክለኛው የቴሌግራም ገጻችን ይህ ነው 👇
❗https://t.me/fastmereja
❗https://t.me/fastmereja

10 comments
ግን ኤግዚቢቱ ችሎት ቀርቦ ይሆን🤔
Abebayehu Geta Enaro ናልኝማ
ይሄም አለ ለካ🤔😂
ባለ ቁላው የአይሻ ደፋሪ ኮርማው ሙሀመድ ለህግ ይቅረብ❗❗❗
የማታሠሙን ነገር የለም መቼም
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የሁለት ወር እስራትና የ3ሺህ ብር ቅጣት ያንሰዋል። ኢሰብአዊ ድሪጊት ነው የተፈፀመበት ወንጀል
ምነው አንስተኛ ና ጥቃቅን ወንጀል በረታቹ?
ዘይገርም ነው 🤣🤣
በኤግዚቢት የቀርበው ነገር አለ 🙄🙄🙄 እደው ምን ጉዶች ናችሁ ሰንት ሚቦሰት እያለ ኮተታሞች
ጉረሰው አለማለቱ 🙆♂️