0
አርቲስት ሰለሞን ተካልኝ በቲክቶክ ገፁ “አንዳንዴ ከፖለቲካውም፣ ከማህበራዊ ህይወትም ከጭቅጭቅም ወጣ ብሎ ለተወሰኑ ቀናቶች ራስን ማዝናናት መንፈስን ያድሳል ብዬ አምናለሁ፣ ነገ ምን እንደሚፈጠር አይታወቅም ወጣ ብላችሁ ተዝናኑ፣ አሁን ፍሎረዳ ቢች እገኛለሁ ውጡ ተዝናኑ ይቺ አለም እንደሆነ በማናወቀው ቅጽበት ምን እንደሚፈጠር አናውቅም፣ ነገን ትተን ዛሬ እንዝናና ህይወታችን እናድስ” ብሎ ነበር።
በዛሬው እለት አርቲስቱ ህይወቱ ማለፉን ወዳጆቹ ገለፁ። አርቲስት ሰለሞን ሳይታመም በድንገት ነው ህይወቱ ያለፈው።
#ሾውቢዝ #FastMereja
