0 ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ በቫቲካን በሚገኘው ካሳ ሳንታ ማርታ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ዛሬ ሰኞ በተወለዱ በ88 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። #FastMereja
7 comments
እንደባለፈዉ ዘገባ ዳግም አይነሱም እንመናችሁ?
ማሻ አላህ
አሟቸው ነበር እንዴ🤓
አወዛጋቢው RIP
እግዚአብሔር ነፍስዎን ይቀበላት።
አፈር ሳይለብስ ባትዘግቡ ባይ ነኝ🥴🥴🥴
ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ🖤