banner

የሞዴል ቀነኒ አዱኛ 40ኛ ቀን መታሰቢያ በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተሰቦቿ፣ ጓደኞቿ እና ወዳጆቿ በተገኙበት የሻማ ማብራት ስነ

የሞዴል ቀነኒ አዱኛ 40ኛ ቀን መታሰቢያ በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተሰቦቿ፣ ጓደኞቿ እና ወዳጆቿ በተገኙበት የሻማ ማብራት ስነ ስርዓት በዛሬው እለት ተከናውኗል።
#FastMereja





10 comments

እዮብ መኮንን April 23, 2025 - 6:36 pm

ምን ጥቅም

Reply
Merry Ye Tesha Leje April 23, 2025 - 6:37 pm

ቀኖኮ💔💔💔💔ነብስሽ በሰላም ትረፍ hadhoko💔😢😢

Reply
Mame Der April 23, 2025 - 6:38 pm

ፍትህ ከና ነፍሷ ተቀበረች ማላት ነው እዚህ ሀገር

Reply
Elsa Elsa Elsa April 23, 2025 - 6:39 pm

ወይኔ ቀኑ እዴት ይሮጣል ነብስሽን ይማረው

Reply
Yalem Barch April 23, 2025 - 6:39 pm

Whar is rachu he is frand of kaneney

Reply
Ayehut Gashaw April 23, 2025 - 6:40 pm

ንብስ ይማር ቀኑ ግን እንዴት ይሮጣል በፈጣሪ

Reply
Kelemua Hailu Terefe April 23, 2025 - 6:40 pm

“የሞተ ሰው ዘመድ የለውም” ይል ነበር አባቴ ነብስሽን ይማረው ለቤተሰቦችሽ መፅናናትን እመኛለሁ 😥😥😥

Reply
እንጉዳይ የቴዲ አፍሮ April 23, 2025 - 6:41 pm

ያለፍርድ ያለ ፍትህ 40 ቀን ሞላሽ በጣም ያሳዝናል ነፍስሽ በሰላም ትረፍ😥😥😥😥💔

Reply
Tafese Temesgen April 23, 2025 - 6:41 pm

አንዳንድ ህመሞች በታማሚው ጫማ ሆነህ እራሱ ስታስባቸው ህመሙ ላይገቡህ ይችላሉ (አእምሮዬ በዚህች ልጅ ሞት በጣም ተረብሿል እህቴ እናቴ ወይ ልጄ ብትሆንስ ) ችዬ አንድ ነገር ባደርግ ደስ ይለኛል ግን የምችለው ነፍስሽ ይማረው እኛም ጌታ ያፅናናን

Reply
Firtuna Tegene April 23, 2025 - 6:42 pm

የኔ እናት ድሮ 40 ሆናት😭

Reply

Leave a Comment