0 ባሳለፍነው ቅዳሜ በጊዮን ሆቴል የሙዚቃ ስራዎቿን ያቀረበችው ዊሃ በስፖርታዊ ትጥቅ አምራች ከሆነው ድርጅት በልዩ ሁኔታ የተሰራ ልብስ ነበር የሙዚቃ ስራዎቿን መድረክ ላይ ያቀረበችው። #FastMereja #ሾውቢዝ