0 «አንዳንዴ ስለ ራስ መናገር ያስፈልጋል በጣም ታማኝ ባል ነኝ፣ ቤት ወለውላለሁ፣ እርግዝና ላይ ተንበርክኬ እግር አጥባለሁ፣ ሃኪም ቤት አብሬ ስመላለስ ነበር፣ እሷ ለሙዚቃ ማታ ስትቆይ እኔ ህፃናቱን እየተንከባከብኩ ስቆይ ነበር። በሚዲያ ላይ እንደሚባለው እኔ በትዳሬ ላይ ማግጬ ትዳሬ አልፈረሰም። በጣም ጥሩ ባል ነኝ» ተዋናይ ሳምሶን ታደሰ (ቤቢ) በሰይፉ በኢቢኤስ ላይ ዛሬ የተናገረው #FastMereja #ሾውቢዝ