0 #FastMereja I ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ በድንገተኛ ህመም በ57ኛ ዓመቱ ህይወቱ ያለፈው፣አርቲስትና አክቲቪስት ሰሎሞን ትናንት አትላንታ ውስጥ፣ “ኢተርናል ሒልስ ሜሞሪያል ጋርደን፣በተባለ የመቃብር ሥፍራ ላይ የቀብር ሥነ-ስርዓቱ ተፈጽሟል። ከቀብር ሥነ ሥርዓቱ ቀደም ብሎ፣በአትላንታ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን፣የጸሎተ ፍትሓት መርሐ ግብር መካሄዱንም ዶይቼ ቬለ ዘግቧል።
9 comments
በቁሙ ነበር የሞተዉ የበሰበሰ ባንዳ
አፈሩ እሳት ይሁንብህ
የህዝቤ ደም በእጅህ አለና
አማራ አለ ተሳዳቢዎቹ ግን የሉም
ሰሜን ሸዋ ቅበሩኝ ያለውስ😥
እንደሰውዬው እራሴውም ሸተተ😪🤮🤮😷😷
banda
እኛኮ ቆየን ከቀበርነው😏
ነብስ ይማር የእውነት ሰው 💔
በዘራችሁ አይድረስ ዘረኞች ትምህርት ይሁናችሁ
እንኳን አገዘው