#FastMereja I የመጀመሪያው ባህልንና ጥበብን በስራቸው ውስጥ በልዩነት ያንጸባረቁ ፤ ያስተዋወቁ ያለፈውን ለዛሬ፣ ዛሬንም ለነገ በማቀበል ባሕልን የሚያሻግሩ የመጀመሪያ ዙር እልል ያሉ እጩዎች ሚያዚያ 30/2017 ዓም በሸራተን አዲስ ሆቴል ይፋ ተደርጓል።
📌 የዓመቱ እልል ያለ ዲያስፖራ
አርቲስት አለምፀሀይ ወዳጆ
📌 የዓመቱ እልል ያሉ ጥንዶች
አርቲስት ሚካኤል ሚሊዮን እና አርቲስት መአዛ ታከለ
📌 የህይወት ዘመን ተሸላሚ – በኪነጥበብ / ትያትር
ከያኒት የሺ ተከለወልድ
📌 የህይወት ዘመን ተሸላሚ – በቴሌቪዥን ስርጭት
ወ/ሮ ብዙ ወንድምአገኘሁ
📌 የዓመቱ እልል ያለ አለባበስ
በእለቱ የሚገለጽ
📌 የዓመቱ እልል ያለ ተጽእኖ ፈጣሪ
ኤፍሬም መኮንን
ሚካኤል ፈለቀ
ትግስት ወ/አብ
ሕሊና በላይ
Ephi mak
Michael felleke
እግር ጥሎኝ
ሕሊና
📌 የዓመቱ እልል ያለ ጥናታዊ ፊልም
ፍቃዱ ከምባታ
አዚዝ አህመድ
ፍሬው በኩረጽዬን
አስካለ ተስፋዬ
ሱር
ቦጋለ ተስፋዬ
መሳላ
ሀንግጫ
የዋርካው ሥር ትንግርት
የማሌዎች አኗኗር በጌራጋዶ መንደር
📌 የዓመቱ እልል ያለ ማስታወቂያ
ንግድ ባንከ
ቴሌ
ፖስታ ቤት
ዳንሽን ባንክ
📌 የዓመቱ እልል ያለ የሙዚቃ ቪዲዮ
እዩት (ራሄል ጌቱ)
ዶርዜዴሊከስ (ሮፍናን ኑሪ)
አይ እድል (ጃኪ ጎሲ)
ሰው ማማሩ (ሜላት ቀለምወርቅ)
lyyoolee (ጉቱ አበራ)
📌 የዓመቱ እልል ያለ ፋሽን ዲዛይነር
Sewasew Design
Beza Design
Fozia Edris
ASHARO Design
Mafi Mafi
📌 የዓመቱ እልል ያለ የእደ ጥበብ ስራ
Tuba by ararat
Orit/ኦሪት
Dara crafts
Becky handmade
ሐሌታ Handmade




