0 ለ14 ዓመታት ከሥራ ውጭ የነበረው የብዙዎች ትዝታ፣ ደስታ ከረሜላ እንደገና በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ መመረት መጀመሩን ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ገለጹ። #FastMereja
10 comments
ጥያቄያችን እየተመለሰ ነው😎
አጀበል ኡጃብ የቸገረን ነገር😂😂😂
የሰውን ደስታ ስሜት እየነጠክ ደስታ ከረሜላን ማቅረብ አይከብድም !!
አላዲን 😕😕
ልማት እየተፋጠነ ነዉ😊
ህዝቡን በከረሜላ ደስታውን ሊመልሱለት 🙈
አይ የልጅ ነገር 🙈
ገና አሁን ለህዝቡ መስራት ጀመሩ
የህዝቡን አንገብጋቢ ጥያቄ ነው መልስ የሠጡት 😂
ቀምሰውታል🤔
ኢትዮጵያ ወደ ቀድሞ ልህልናዋ እየተመለሰች ነው 😄
በጣም አስጨንቆን ነበር አልሀምዱሊላህ 🙏
ደስታ ገበያ ሄዳ ይሆን