banner

የቀመር ዩሱፍ በሙዚቃ 50 ዓመታትን ያሳለፈ ሲሆን ከኦሮምኛ ሙዚቃዎች በተጨማሪ ከ10 በላይ ቋንቋዎች የተጫወተ አርቲስት ነው።

የቀመር ዩሱፍ በሙዚቃ 50 ዓመታትን ያሳለፈ ሲሆን ከኦሮምኛ ሙዚቃዎች በተጨማሪ ከ10 በላይ ቋንቋዎች የተጫወተ አርቲስት ነው። ሙዚቃዎቹንም ከ48 ሀገራት በላይ ተዟዙሮ አቅርቦዋል።

ቀመር በአሁኑ ወቅት የመጨረሻ አልበሙን ሰርቶ ማጠናቀቁን ፋስት መረጃ ሰምቷል።
#ሾውቢዝ
#FastMereja

Leave a Comment