0 #FastMereja I በጋሞ ዞን ጨንቻና አካባቢው ወንጌልን ለትውልድ በማድረስ አንቱታን ያተረፉት እማማ ዛናቄ ዛሜ በተወለዱበት በዶኮ መሾ ዮይራ ያጭኔ ሁለገብ ስታዲየም በመንፈሳዊ ስነስርዓት የሽኝት ስነ ስርዓት ከተካሄደ በኋላ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈጽሟል። Via: DMN
4 comments
Rest in peace
መልካም እረፍት የታደለች ነፍስ❤
Rest in peace
Iyesus getanew