0 #FastMereja መንሱር ጀማል “ለናሆም ፎንቴ በአንድ ወር ውስጥ ከ600ሺ ተከታይ ተነስተህ አንድ ሚሊዮን ከገባህ ግማሽ ሚሊዪን ብር እንሰጥሃለን የሚል ቻሌጅ ሰጥተን ነበር እሱም በ4 ቀን ውስጥ 1 ሚሊዪን በመግባት ታሪክ ሰርቷል እኛም ቃላችንን አክብረን ገንዘቡን ሰጥተናል” ናሆም ፎንቴ “መላውን የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ህዝብ ከልብ አመሰግናለሁ እንዲሁም መንሱር ጀማል እና ፊንቴክ ኢንቨስትመንትን እድሉን ስለሰጡኝ አመሰግናለሁ።»