0
#FastMereja I ከግንቦት 5/ 2017 ዓ.ም ጀምሮ በመደበኛ የህክምና ትምህርት ላልተገኙ የመጨረሻ ዓመት ህክምና ተማሪዎች (Interns) የኮሌጁ ሴኔት ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ ከትምህርታቸው እንዲሰናበቱ ወስኗል። በእጃቸው የሚገኝ ንብረት አስረክበው ከግቢ እንዲወጡ አሳስበዋል።
በተጨማሪም ከትምህርትና ህክምና አገልግሎት ላይ ያልተገኙ የኮሌጁ የድህረ-ምረቃ ተማሪዎች ሬዚደንቶች ከትምህርታቸው እንዲሰናበቱ ወስኗል፡፡
በስራ ማቆም አድማ የተሣተፉ ባለሙያዎችን አስመልክቶ ከስራ እንዲሰናበቱ በምትካቸው በአስቸኳይ ቅጥር እንዲካሄድ ተሰውኗል።




2 comments
ትክክለኛ ውሳኔ ነው ውርጋጥ ሁላ ጀዋር ቀለብ ይስፈርላቸው ሂደው ይጠይቁት
አቅል መሳት ማለት ከዚህ በላይ ምን አለ?