banner

ኢቢኤስ ቴሌቪዥን በሚዲያ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ቁጥር 1 ብራንድ ሆኖ ተመረጠ

#FastMereja | ኢቢኤስ ቴሌቪዥን በሚዲያ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ተቀባይነት ያለው ቀዳሚ ብራንድ ተብሎ የተመረጠው መቀመጫውን ደቡብ አፍሪካ ያደረገው ብራንድ አፍሪካ የተሰኘው ተቋም ባዘጋጀው የእውቅና መርሃ ግብር ላይ ነው፡፡

በዚሁ የእውቅና ዝግጅት ላይ ኢቢኤስ ቴሌቪዥን በኢትዮጵያ ተቀባይነት ካላቸው የመገናኛ ብዙኃን ብራንዶች መካከል ቁጥር 1 የሆነው ቢቢሲና አልጀዚራን በማስከተል መሆኑን ነው ብራንድ አፍሪካ ያሳወቀው፡፡

10 comments

ali picaso alaz May 23, 2025 - 6:16 pm

በቡርቱካን ጉዳይ ይዘጋል የሚል ግምት ነበረኝ ።

Reply
Masarat Taaffesee May 23, 2025 - 6:17 pm

Ena Burtukan Temesgen tewaniyan yizo lemin ayimeretim 😏😏😏😏😏

Reply
Alelign Tegbu May 23, 2025 - 6:18 pm

ይውጋህ ብሎ ይማርህ መሆኑ ነው😁

Reply
Mamayo Anayo May 23, 2025 - 6:18 pm

የጤና ባለሙያዎችን ጥያቄ በማስፈራራት አፈና ማድረግ ዘለቂ መብቴ አያመጣም።

Reply
Enbakom Ketema May 23, 2025 - 6:19 pm

Mr. ጃ ከሁላችሁም እየበለጠ እንደሆነ ብንነግራቸውስ🙇🙇😉😉

Reply
አቡሽ የእሙዬ ልጅ May 23, 2025 - 6:20 pm

በፕሮፓጋንዳ ነው 🤣🤣

Reply
Wogene Kasa May 23, 2025 - 6:20 pm

ዜና Complex ከተደረገብህ that is Advertising ይለኝ ነበር my mentor. ደረሰብኝ!

Reply
አትደንግጡ ኢየሱስ ቤዛችን ነው May 23, 2025 - 6:22 pm

ይገባዋል ሁሉም ተመሳሳይነገርነው ሚያቀርቡት

Reply
ገብረ ማርያም ጤናው May 23, 2025 - 6:23 pm

ይገባዋል።

Reply
Rabbirraa Roobaa May 23, 2025 - 6:25 pm

Burte betam gobezalech….

Reply

Leave a Comment