banner

የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ

#FastMereja I የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በዛሬው ዕለት ባደረገው ስብሰባ የሚከተለውን ውሳኔ አስተላልፏል፦

1. ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆርስን የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ፤
2. ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስን የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽሕፈት ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ፤
3. ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስን የሐዲያ ሀ/ስብከትን እንደያዙ የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ፤
4. ብፁዕ አቡነ ናትናኤል ዘኮሎራዶን የቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ገዳማት ሊቀ ጳጳስ፤
5. ብፁዕ አቡነ ናትናኤልን ሚኒሶታን እንደያዙ የኮሎራዶ ሀ/ስብከትን እንዲመሩ፤
6. ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የደቡብ አፍሪካ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳ ጳስ፤
7. ብፁዕ አቡነ ዕንባቆምን የገዳማት መምሪያ ሊቀ ጳጳስ ሆነው እንዲመሩ፤
8. ብፁዕ አቡነ ሙሴ አውስትራልያን እንደያዙ የግቢ ቅዱስ ገብርኤልና የበዐታ ለማርያም ገዳም ሊቀ ጳጳስ ሆነው እንዲመሩ ወስኗል።



10 comments

Wondiy Yetanawe Moged May 23, 2025 - 10:47 am

ቤተክርስቲያን እደዚህ እርከሰች😭😭😭😭😭

Reply
Lemessa Hds Peace May 23, 2025 - 10:48 am

መልካም የስራ ዘመን ይሁንሎት አባታችን።

Reply
Selam Tedi May 23, 2025 - 10:48 am

ጥሩ ውሳኔ ነው !በርቱ

Reply
Fasil Gm May 23, 2025 - 10:48 am

ሳዊሮስ🤣🤣🤣

Reply
Tesfaye Temechew Belete May 23, 2025 - 10:49 am

ባለፈው ያስከቀሱን እባችን ሳይደርቅ
አሁንም ሊደግሙን ነው

Reply
Ashenafi Papillon Osho May 23, 2025 - 10:49 am

መንግስት ነው እንዴ የሾማቸው

Reply
ጌታቸው አሰፋ May 23, 2025 - 10:49 am

ዳንኤል ክበረት ሞቶም ስራውን እየሰራ ነው 😭

Reply
ተዋሕዶ አይማኖቴ May 23, 2025 - 10:49 am

እኔስ ይብላኝ ለሌሎቹ አቡነ እርያቆስፎቶ ፕሮፋይል ፒክቸሬ አድርጌ የአንድ ደብር ፀአፊ ያረጉኛል ምን ጨነቀኝ😂😂😂

Reply
Mihiretu Haile May 23, 2025 - 10:49 am

አቡነ ገብረኤልሳ???ለእሳቸው ትልቅ ሹመት ይገባቸው ነበር።ምክንያቱም የቤተክርስቲያን ራስ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን ሳያቀላቅሉ የሰበኩ ናቸውና።

Reply
Manaye Ayal May 23, 2025 - 10:49 am

Boss👊

Reply

Leave a Comment