banner

በኢትዮጵያ ረጅም አመት በትዳር የቆዩ 5 ጥንዶች ይሸለማሉ

#FastMereja I በኢትዮጵያ ረጅም አመት በትዳር የቆዩ 5 ጥንዶች ሊሸለሙ ነው። ያሜንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሐምሌ 29 ቀን 2017 ዓ/ም የሺህ የባለትዳሮች የጋብቻ አመታዊ ከብረ- በዓል ላይ በትዳር ህይወት ረዥም አመታትን የኖሩና በመልካም ትዳር አርዓያነታቸው የሚመረጡ እድሜ ጠገብ አምስት ባለትዳሮች ይሸለማሉ።

ያሜንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ
አስናቀ አማኑኤል በሰጡት ማብራሪያ አሁን ባለው መረጃ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሆሳዕና ከተማ 30 ኪሎሜትር ርቀት ላይ 82 አመታት በትዳር የቆዩ ባለትዳሮች አግኝተናል በቀጣይ ሌሎች ጥንዶችን አካተን ሽልማት እንሰጣለን ብሏል።

የባለትዳሮች የጋብቻ አመታዊ ከብረ- በዓል ላይ 500 ጥንዶች የጋብቻ አመታዊ ከብረ በዓላቸውን እንደሚከበር በመግለጫው ላይተገልጿል።

በመግለጫው ላይ የየሺ ጋብቻ አምባሳደር የሆኑት ጥንደ‍ኦቹ አርቲስቶች ተገኝቷል።





4 comments

Mihrey Shukuri Mar June 5, 2025 - 5:53 pm

🤣🤣🤣🤣

Reply
Tesfå Oo June 5, 2025 - 5:54 pm

82 አመት በትዳር 😳😳😳

የተወለዱ ቀን ነው እንዴ የተጋቡት ?

Reply
Tagel Tadele June 5, 2025 - 5:54 pm

እሁድ ተጋብተን 😡ሰኞ ፍርድ ቤት የምንሄደውሳ😭

Reply
Mango Kitesa Chemeda June 5, 2025 - 5:54 pm

የእኔን መች አያችሁት

Reply

Leave a Comment