banner

ተደራዳሪዎቹ የታርጋ ሌባ

#FastMereja I የመኪና ታርጋ የሚፈታው ትራፊክ ፖሊስ ነበር አሁን ደግሞ ሌቦች ቁጭ ብለው ሁለቱንም ታርጋ ፈተው “ታርጋውን ከፈለክ በዚህ ደውል” በማለት ስልክ ቁጥር አስቀምጠው በመሄድ እየተደራደሩ እንደሆነ ሰምተናል።

ስርቆቱ የደረሰባቸው ባለንብረቶች ለፖሊስ ሲያመለክቱ ክስተቱ እየተበራከተ እንደመጣ ነው የነገሯቸው።




1 comment

Susan Susan June 8, 2025 - 3:01 pm

ጉድ

Reply

Leave a Comment