0
#FastMereja I በፌስቡክ ገጿ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ በመለጠፍ ሰዎች ስራ እንዲያገኙ ካደረገች ቀን ጀምሮ አሁን የተቀጠሩት ሰዎች ብዛት 4ሺህ መድረሱን ገልጻለች።
“እግዚአብሔር ይመስገን በእዚህ ገፅ ላይ እና በቴሌግራም ቻናሌ ላይ በተለጠፉ ስራዎች ስራ የጀመሩ ሰዎች ቁጥር 4ሺ ደርሷል ።
በእነዚህ ሰዎች ስራ መያዝ ውስጥ ስንት እናት እንደተደሰተች ፣ ስንት ቤተሰብ ደስተኛ እንደሆነ ሁሌ በውስጥ የሚደርሱኝ ምርቃቶች ምስክር ናቸው። ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ?” ስትል ገልጻለች።
በፌስቡክ የተጀመረው የስራ ማስታወቂያ አሁን በቴሌግራም እንደቀጠለ ይገኛል።
Telegram👉🏻 https://t.me/melat_nigussie_16

3 comments
ሳቋን ግን ፈልጋው ነው 😂
Melat Nigussie የሴትነት ጥግ 🤎 ገና ይቀጥላል ጀግኒት❤️
Esti lenam feliglgn sira sira ati negn I have BA degree accounting